እንተዋወቅ

ሙዚቃ ጊዜ እና ዘመን የማይሽረው ሥነ ጥበብ ነው። እያንዳንዱ ዘፈን ወይም አልበም አርቲስቶች በጊዜው የተፈጠረን ማህበራዊ ፣ ባህላዊ እና ተፈጥሮአዊ ክስተቶችን በታሪካዊ ምስሎች በመደገፍ የሚያሳዩበት ትዕይንት ነው። ይህ ጥበብ ደሞ ለተተኪው ትውልድ በአክብሮት ተጠብቆ ሊቆይ የሚገባው የትውልድ ቅርስ ነው ብለን እናምናለን። ስለዚህ ስለ እያንዳንዱ አርቲስት ፣ አልበም እና ዘፈን ዝርዝር መረጃዎችን በአግባብ እየመዘገብን እንገኛለን፡፡ በተጨማሪም ለአርቲስቶች አስደናቂ ሙዚቃ ከመፍጠር አልፈው የንግድ ስኬት ማግኘት የሚችሉበትን መድረክ ማጎልበት እና ማመቻቸት ምኞታችን ነው።
Music is powerful and timeless. Every song and album has a unique nostalgic way of capturing a moment in time in the eyes and soul of the artist. We at Gitim Ent. believe that this art is a legacy that should be preserved for generations to come. That is why we are documenting detailed information about every artist, album, and song along with lyrics. In addition to this, we aspire to cultivate a hub of creativity that empowers and develops artists beyond their craft of making amazing music so they can accomplish commercial success.
አ / E