መግለጫዎች
ማወቁንስ አውቃለው እንዴትስ እሆናለው
አንቺን ካላገኘው እንዴት ልዘልቀው ነው
ያንቺን አውቀዋለው ልብሽ ያለው ከኔነው
ታዲያ ኩራቱ ለምንነው
ካንቺ ያራቁ ውዴ ክፉ ነገርሽን
መስማት አልፈልግም ውዴ
ካንቺ ያራቁ ውዴ ክፉ ነገርሽን
መስማት አልፈልግም ውዴ
ላንቺምልሽ እኔ የውስጥሽን ልየው
ግልፅ ሆነሽ ንገሪኝ
ፍቅሬ
በይ በይ በይ በይ በይ በይ በይ ንገሪኝ
በይ በይ በይ በይ በይ በይ በይ ንገሪኝ
በይ በይ በይ በይ በይ በይ በይ ንገሪኝ
የልብሽን
በይ በይ በይ በይ በይ በይ በይ ንገሪኝ
በይ በይ በይ በይ በይ በይ በይ ንገሪኝ
በይ በይ በይ በይ በይ በይ በይ ንገሪኝ
የልብሽን
ካንዴም ሁለቴ ልነግርህ አስበቤ
የልቤን
ልቤ አንተን ያስብሀል ሁሌ
በሄድክበት
ከዚምከዚያ ስትል እኔ ደከምኩበት
ስተኛም ስነሳ ሁሌ አስብሀለው
ሴትነቴ ይዞኝ መናገሩን ፈራለው
ፈራለው
ፈራለው
ና ና ና ና ና ና ና ልንገርህ
ና ና ና ና ና ና ና ልንገርህ
የልቤን
ና ና ና ና ና ና ና ልንገርህ
ና ና ና ና ና ና ና ልንገርህ
የልቤን
ይኸው መጣሁ ውዴ
ና ና ና ና ና ና ና ልንገርህ
ና ና ና ና ና ና ና ልንገርህ
የልቤን
ና ና ና ና ና ና ና ልንገርህ
ና ና ና ና ና ና ና ልንገርህ
የልቤን
ይኸው መጣሁ ውዴ
ይኸው መጣሁ እኔ
በሀሳብ መዐበል ላይ
መጓዙንም ትቼ ንገሪኛ አስረጂኛ ወዴ
ከንግዲህ አልችልም
ከንግዲህ አልችልም
የውስጤን አምቄ
ካንተ መሆኑን ነው
ምፈልገው እኔ እወድሀለሁ እወዳለሁ
አስተያየቶች (0)