ትምህርት ቤቴ

አለማየሁ እሸቴ

ዉይ ዉይ ትምህርት ቤቴ 
ዉይ ዉይ ትምህርት ቤቴ 
ዉይ ዉይ ትምህርት ቤቴ 
ዉይ ዉይ ትምህርት ቤቴ 
 
ከእንግዲህ ልጅነት ተመልሶ አይመጣም 
ያለፈዉ ጊዜያችን በሃብት አይገዛም 
ከእንግዲህ ልጅነት ተመልሶ አይመጣም 
የጥንቱ ጊዜያችን በሃብት አይገዛም 
 
ገና በስመአም ብዬ ፊደል ስጀምር 
ከጓደኖቼ ጋር የነበረኝ ፍቅር 
ከጓደኖቼ ጋር የነበረኝ ፍቅር 
 
ዉይ ዉይ ትምህርት ቤቴ 
ዉይ ዉይ ትምህርት ቤቴ 
ዉይ ዉይ ትምህርት ቤቴ 
ዉይ ዉይ ትምህርት ቤቴ 
 
ትምህርት ቤቴ እኮ መቼም አትረሽ
ጥበብን ፈትፍተሸ ለኔ ያጎረስሽ
 
ትምህርት ቤቴ እኮ መቼም አትረሽ
ጥበብን ፈትፍተሸ ለኔ ያጎረስሽ
 
በእረፍት ሰአታችን የምንሰራዉ ስራ 
እንባዬ ይመጣል ከፊቴ ሲወራ 
እንባዬ ይመጣል ከፊቴ ሲወራ
 
ከፊት ከፊት ከፊቴ ከፊቴ ሲወራ
ከፊት ከፊት ከፊቴ ከፊቴ ሲወራ
ከፊት ከፊት ከፊቴ ከፊቴ ሲወራ
ከፊት ከፊት ከፊቴ ከፊቴ ሲወራ
አስተያየቶች (0)

ለእርስዎ የምንመርጠው

የትምህርት ቤቴ ዘፈን ዝርዝር መረጃ

ቋንቋ
አማርኛ