መግለጫዎች
የተዉኩትን ነገር ተመክሬ ተነግሬ ባገር
ምን ጎትቶ አመጣብኝ ያን ያረጀ ያን የድሮ ፍቅር
ጉድ ፈላ ዘንድሮ አቤት አቤት ማን አስተማረብኝ
ማስቲካ ሆኛለው ከረሜላ ከአፉ አሳደረኝ
ይኸው ይሰማኛል ጥሩንባ ይኸዉ ይነፋሉ ጥሩንባ
እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ
እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ
እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ
አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ
ወይ ቁመና ወየው ዛላ ሰዉ እንደህል አይበላ
አለ ለካ የሰዉ ሀረግ ደረት ክንዱ ባለማእረግ
ባለማእረግ ባለማእረግ ባለማእረግ
እስቲ በጆሮዬ ፍቅርን ይድገም ያነብንብልኝ
ከትንፋሹ በልጦ የሚደመጥ ምን ሙዚቃ አለኝ
በእጁ ቢነካካኝ ድምፅ አወጣሁ እኔም እንደ ጊታር
ጉድ አረገኝ መውደድ ጉድ አረገኝ የዚህ ሰው ፍቅር
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት
ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት
ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ
እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ
ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል
ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል
የሴት ሁሉ ቀልብ ማረፊያ
ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ
እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ
ቢጠይቁኝ ልንገራችው ጀግንነትክን
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ
ይኸዉ ይሰማኛል ጥሩንባ ይኸዉ ይነፋሉ ጥሩንባ
እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ
እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ
ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል
ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል
የሴት ሁሉ ቀልብ ማረፊያ
ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ
እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ
ቢጠይቁኝ ልንገራችው ጀግንነትክን
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
ጉድ ነው
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ
ጉድ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
ይኸዉ ይነፋሉ ጥሩንባ ይኸዉ ይሰማኛል ጥሩንባ
እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ
እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ
እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ
አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ
ወይ ቁመና ወየው ዛላ ሰዉ እንደህል አይበላ
አለ ለካ የሰዉ ሀረግ ደረት ክንዱ
ባለማእረግ ባለማእረግ ባለማእረግ
ባለማእረግ ባለማእረግ ባለማእረግ
ባለማእረግ ባለማእረግ
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት
ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት
ምን ጎትቶ አመጣብኝ ያን ያረጀ ያን የድሮ ፍቅር
ጉድ ፈላ ዘንድሮ አቤት አቤት ማን አስተማረብኝ
ማስቲካ ሆኛለው ከረሜላ ከአፉ አሳደረኝ
ይኸው ይሰማኛል ጥሩንባ ይኸዉ ይነፋሉ ጥሩንባ
እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ
እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ
እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ
አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ
ወይ ቁመና ወየው ዛላ ሰዉ እንደህል አይበላ
አለ ለካ የሰዉ ሀረግ ደረት ክንዱ ባለማእረግ
ባለማእረግ ባለማእረግ ባለማእረግ
እስቲ በጆሮዬ ፍቅርን ይድገም ያነብንብልኝ
ከትንፋሹ በልጦ የሚደመጥ ምን ሙዚቃ አለኝ
በእጁ ቢነካካኝ ድምፅ አወጣሁ እኔም እንደ ጊታር
ጉድ አረገኝ መውደድ ጉድ አረገኝ የዚህ ሰው ፍቅር
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት
ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት
ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ
እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ
ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል
ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል
የሴት ሁሉ ቀልብ ማረፊያ
ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ
እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ
ቢጠይቁኝ ልንገራችው ጀግንነትክን
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ
ይኸዉ ይሰማኛል ጥሩንባ ይኸዉ ይነፋሉ ጥሩንባ
እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ
እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ
ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል
ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል
የሴት ሁሉ ቀልብ ማረፊያ
ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ
እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ
ቢጠይቁኝ ልንገራችው ጀግንነትክን
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
ጉድ ነው
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ
ጉድ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
ይኸዉ ይነፋሉ ጥሩንባ ይኸዉ ይሰማኛል ጥሩንባ
እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ ኸረ ጉድ ኸረ ጉድ ፈላ
እፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ
እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ
አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ
ወይ ቁመና ወየው ዛላ ሰዉ እንደህል አይበላ
አለ ለካ የሰዉ ሀረግ ደረት ክንዱ
ባለማእረግ ባለማእረግ ባለማእረግ
ባለማእረግ ባለማእረግ ባለማእረግ
ባለማእረግ ባለማእረግ
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት
ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት
አስተያየቶች (0)