ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና

እንደው መላ ሆዴ ከመንደሩ
እንደው መላ ሆዴ ብቅ ሳትል
እንደው መላ ሆዴ ማን ተከፍቷል
እንደው መላ ሆዴ የኔን ያህል

ሳይህ እንደምረሳው በሀፍረት ሁሉ ነገሬን
ሳጣህ ወፈፍ አረገኝ ብታልፈው ማፍቀሬን
ወይ አልችል መቆም ከፊትህ ፍርሀት ፍርሀት ይለኛል
ቀረ ግን ሲሉኝ እብደት ነው እንዲያው ምን ይሻለኛል

ሳማትረው ባይኔ ልጁን
ይዛችሁ አምጡልኝ እጁን
ሳይተው ልቤ ምቱን በኋላ
ልየው እስቲ አምጡልኝ በመላ
ሳማትረው ውዬ ደጁን
አምጡልኝ እላለው ልጁን
ሳይተው ልቤ ምቱን በኋላ
ና በሉት ያን ጎበዝ ሸበላ

ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ደሞ ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ደሞ ና ና

እንደው መላ ሆዴ ከመንደሩ
እንደው መላ ሆዴ ብቅ ሳትል
እንደው መላ ሆዴ ማን ተከፍቷል
እንደው መላ ሆዴ የኔን ያህል

ብትቀር አለህ በሀገሩ አላጣህም ብለፋ
ማን ፈልጎ ያግኘኝ እኔስ ባንተ ስጠፋ
እልፍ እጥፍ ትርጉም ስላላት ለኔ አንዲቷም ቀን ዋጋ
እዛም ሆነ እዚህም ያው ነው ከዋልክ አይቀር ና እኔጋ

ሳማትረው ባይኔ ልጁን
ይዛችሁ አምጡልኝ እጁን
ሳይተው ልቤ ምቱን በኋላ
ልየው እስቲ አምጡልኝ በመላ
ሳማትረው ውዬ ደጁን
አምጡልኝ እላለው ልጁን
ሳይተው ልቤ ምቱን በኋላ
ና በሉት ያን ጎበዝ ሸበላ

ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ደሞ ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ደሞ ና ና

ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና
አስተያየቶች (0)

የናና ዘፈን ዝርዝር መረጃ

ቋንቋ
አማርኛ