መግለጫዎች
ወጋገኑ ዛሬ ያምራል ከጅምሩ ቀኑ
እንዴት እንደሚማልል ሰዉ ራሱን ዳግም እንደሚወልድ
ነቅቻለሁ በ ሶስተኛው አይኔ አይቻለሁ
በመንገዴ ሁሏንም ቀን ልደቴ ብያለሁ
እድል ይመጣል ይሄዳል በቀናት ጅረት
ግዜ አይረሳም ይወስዳል ሁሉን እንደ ዘበት
አልደመረኝም እና ዛሬን ከማያዩየው
ምስጋናዬን ላኩና አይቼ ወደ ሰማይ
ጨለማን አልኩት
ባይ ባይ
ላንተ የለኝም ቦታ
ባይ ባይ
ወጋገን አይቻለሁ
ባይ ባይ
ልደቴ ነው ብያለሁ
ባባ ባ ባይ
አምጡት ጌጡን አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ስጡኝ
ማታ ነው ድሌ በራሴው ላይ ጉሮ ወሸባዬ
ደስታ ደስታ ልቤ ሀሴት በ ማሲንቆ ጨዋታ
ያዝ በሉት ያንን ሰው ያንግስልኝ ስንኜን ይዋሰው
ይህንን ቀን የሰጠን
ይህንን ቀን የሰጠን
የማይተኛው ይመስገን
የማይተኛው ይመስገን
አልደመረኝምና ዛሬን ከማያየው
በይው
ምስጋናዬን ላኩና አይቼ ወደ ሰማይ
ጨለማን አልኩት
ባይ ባይ
ላንተ የለኝም ቦታ
ባይ ባይ
ወጋገን አይቻለሁ
ባይ ባይ
ልደቴ ነው ብያለሁ
ባባ ባ ባይ
በህይወቴ መንገድ ሰው እንደ ጭድ ሲነድ
ቆም ብዬ ባይ ራሴን
ሰማሁ አባትን
ቀደምኩት ሞትን
አገኘኋታ መልሴን
ባይ ባይ
አልኩት እራሴን
ባይ ባይ
ያ ያለፈውን
ባይ ባይ
ወጋገን አይቻለሁ
ባይ ባይ
አባቴ ነኝ ብያለሁ
ትላንትም ባይ
ዛሬም ባይ
ትላንትም ባይ
ዛሬም ባይ
ትላንትም ባይ
ዛሬም ባይ
ትላንትም ባይ
ዛሬም ባይ
እንዴት እንደሚማልል ሰዉ ራሱን ዳግም እንደሚወልድ
ነቅቻለሁ በ ሶስተኛው አይኔ አይቻለሁ
በመንገዴ ሁሏንም ቀን ልደቴ ብያለሁ
እድል ይመጣል ይሄዳል በቀናት ጅረት
ግዜ አይረሳም ይወስዳል ሁሉን እንደ ዘበት
አልደመረኝም እና ዛሬን ከማያዩየው
ምስጋናዬን ላኩና አይቼ ወደ ሰማይ
ጨለማን አልኩት
ባይ ባይ
ላንተ የለኝም ቦታ
ባይ ባይ
ወጋገን አይቻለሁ
ባይ ባይ
ልደቴ ነው ብያለሁ
ባባ ባ ባይ
አምጡት ጌጡን አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ስጡኝ
ማታ ነው ድሌ በራሴው ላይ ጉሮ ወሸባዬ
ደስታ ደስታ ልቤ ሀሴት በ ማሲንቆ ጨዋታ
ያዝ በሉት ያንን ሰው ያንግስልኝ ስንኜን ይዋሰው
ይህንን ቀን የሰጠን
ይህንን ቀን የሰጠን
የማይተኛው ይመስገን
የማይተኛው ይመስገን
አልደመረኝምና ዛሬን ከማያየው
በይው
ምስጋናዬን ላኩና አይቼ ወደ ሰማይ
ጨለማን አልኩት
ባይ ባይ
ላንተ የለኝም ቦታ
ባይ ባይ
ወጋገን አይቻለሁ
ባይ ባይ
ልደቴ ነው ብያለሁ
ባባ ባ ባይ
በህይወቴ መንገድ ሰው እንደ ጭድ ሲነድ
ቆም ብዬ ባይ ራሴን
ሰማሁ አባትን
ቀደምኩት ሞትን
አገኘኋታ መልሴን
ባይ ባይ
አልኩት እራሴን
ባይ ባይ
ያ ያለፈውን
ባይ ባይ
ወጋገን አይቻለሁ
ባይ ባይ
አባቴ ነኝ ብያለሁ
ትላንትም ባይ
ዛሬም ባይ
ትላንትም ባይ
ዛሬም ባይ
ትላንትም ባይ
ዛሬም ባይ
ትላንትም ባይ
ዛሬም ባይ
አስተያየቶች (0)