መግለጫዎች
ሳገኝሽ አረፈ ልቤ
ሳገኝሽ ሆንኩኝ ከቀልቤ
ሰበሰብሽኝ ከመልካም ቦታን
ሙሉ ሆንኩኝ በሱ ስጦታ
አለም ደስ ደስ አለችኝ
ሁሉም ያለኝ መሰለኝ
እንዲህ ስል ቃሌን ሰጥሻለሁ
ከሴት አንቺ ብቻ
አንድ የቀረሽ ያህል
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
ሲወድሽ ውሎ ማይደክመው ልቤ
ሲወድሽ ደግሞ ያነጋል
ወራት ያልፋሉ አደይ ያብባል
መውደዴም ዞሮ ይገጥማል
ለሚኒሊኩ ጣይቱን
ለቴውድሮስም ተዋብዬን
የሰጠው ፈጣሪ በፍቅር አነገሰኝ ቀብቶኝ አንቺን
አንቺን
እንደኔ ባለ ዘውድ አለ ወይ
መነንዬ አንቺን ሸልሞኝ
አደረገኝ ንጉስ የፍቅር ጃንሆይ
ፍቅር ሁሉን እንዳሸነፈ አይቻለሁ
እመሰክራለሁ
ፍቅር አንቺን እንደሰጠኝም አውቃለሁ
አመሰግናለሁ
ከሴት አንቺ ብቻ በአለም እንደቀረሽ
አርጌ አይሻለሁ
አይሰለቸኝም ሁል ጊዜም እልሻለሁ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
ደግሜ
ሳገኝሽ ሆንኩኝ ከቀልቤ
ሰበሰብሽኝ ከመልካም ቦታን
ሙሉ ሆንኩኝ በሱ ስጦታ
አለም ደስ ደስ አለችኝ
ሁሉም ያለኝ መሰለኝ
እንዲህ ስል ቃሌን ሰጥሻለሁ
ከሴት አንቺ ብቻ
አንድ የቀረሽ ያህል
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
ሲወድሽ ውሎ ማይደክመው ልቤ
ሲወድሽ ደግሞ ያነጋል
ወራት ያልፋሉ አደይ ያብባል
መውደዴም ዞሮ ይገጥማል
ለሚኒሊኩ ጣይቱን
ለቴውድሮስም ተዋብዬን
የሰጠው ፈጣሪ በፍቅር አነገሰኝ ቀብቶኝ አንቺን
አንቺን
እንደኔ ባለ ዘውድ አለ ወይ
መነንዬ አንቺን ሸልሞኝ
አደረገኝ ንጉስ የፍቅር ጃንሆይ
ፍቅር ሁሉን እንዳሸነፈ አይቻለሁ
እመሰክራለሁ
ፍቅር አንቺን እንደሰጠኝም አውቃለሁ
አመሰግናለሁ
ከሴት አንቺ ብቻ በአለም እንደቀረሽ
አርጌ አይሻለሁ
አይሰለቸኝም ሁል ጊዜም እልሻለሁ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
እወድሻለሁ
እወድሻለሁ ደግሜ
ደግሜ
አስተያየቶች (0)