ዌይ
ሰሮ አቀሬ
ሎክ
ኦትሶ ኢሎ
ጼና ኢሎ

ጋሞ ደሬ ጪንቻ ደሬ
ጋሞና ጪንቻና
ዶርዜና ዶኮና
ኤዞና ዲታና

ጋሞ ደሬ ጪንቻ ደሬ
ሲቃላና ሼሌና
አርባምንጭና ሴቻና
ገረሴና ቦንኬና

ዶርዜ ዶርዜ ዶርዜ ዶርዜ ዶርዜ
ያብዛው ሰላምን ለሀገሬ ሰው
ፈትሉን ከቀለም ለሚያርቀው
የእናቴን ቀስም በሞቄው ከቶት
እናና አማረባት ዶርዜው ሸምኖት
ኤል ገብርኤል ልምጣ ደጁን ልሳለም
አያት ይሆናል ሎኦናን እድል ከጣለም
ምስጋና ይድረሰው ለመስቀሉ ጌታ
አባ መስቀላዮ የመስቀሉ ማታ
ቡም ቡም አለው ዲንኬው
ድም ድም ድም አርጌው
ቡሉኮ ድንጉዛዬ
ብርድ የለም ለብሼው
ባገሬ ባገሬ በኢትዮጵዬ ቤት
ሁሉም ባለጥለት ነው ዶርዜው ሸምኖት

ነይ ነይ የአዴ ልጅ
ሀዘን የለም ኡፋይሳ ነው እንጂ
ነይ ነይ የአዴ ልጅ
ሀዘን አታውቅ መጫወት ነው እንጂ

ጋሞ ደሬ ጪንቻ ደሬ
ጋሞና ጪንቻና
ዶርዜና ዶኮና
ኤዞና ዲታና

ጋሞ ደሬ ጪንቻ ደሬ
ሲቃላና ሼሌና
አርባምንጭና ሴቻና
ገረሴና ቦንኬና

ነይ ነይ የአዴ ልጅ
ሀዘን የለም ኡፋይሳ ነው እንጂ
ነይ ነይ የአዴ ልጅ
ሀዘን አታውቅ መጫወት ነው እንጂ
አስተያየቶች (0)