አንጃጋው አንጆ
ኑሲ ኢማጋው ኢሞ
አንጃጋው አንጆ
ኑሲ ኢማጋው ኢሞ
ሜጣጋው ሆላ
ኑና ሜጣጋው ሆላ
ሜጣጋው ሆላ
ኑና ሜጣጋው ሆላ

አንጃጋው አንጆ
ኑሲ ኢማጋው ኢሞ
አንጃጋው አንጆ
ኑሲ ኢማጋው ኢሞ
ሜጣጋው ሆላ
ኑና ሜጣጋው ሆላ
ሜጣጋው ሆላ
ኑና ሜጣጋው ሆላ

ሉካካዮ
ሀያ
ሮፍናናዮ
ሀያ
አዲድሳባዮ
ሀያ
ኢቶጽያናዮ
ሀያ

ሉካካዮ
ሀያ
ሮፍናናዮ
ሀያ
አዲድሳባዮ
ሀያ
ኢቶጽያናዮ
ሀያ

ሀያ ወላይቶ ሀያ
ሀያ አዲስአባ ሀያ
ሀያ ቢታናው ሀያ
ሀያ ቶጵያ ናው ሐ
ሀያ ወላይቶ ሀያ
ሀያ አዲስአባ ሀያ
ሀያ ቢታናው ሀያ
ሀያ ቶጵያ ናው ሐ

ቤሳ
ሮፍናና ቤሳ

አንጃጋው አንጆ
ኑሲ ኢማጋው ኢሞ
አንጃጋው አንጆ
ኑሲ ኢማጋው ኢሞ
ሜጣጋው ሆላ
ኑና ሜጣጋው ሆላ
ሜጣጋው ሆላ
ኑና ሜጣጋው ሆላ

ስሟ ከታሪክ ከታሪክ ጥግ ይሄዳል
ስሟ ሺ ዘመናት ይወረዳል
ስሟ ከዘፍጥረት ተነስቶ
ለአለም ዞሮ መግቢያ ይሆናል
ኢትዮጵያ የነፃነት እናት
አይፈራም ጋሜ ልልላት
ከጥለትም የንጉስ ጥለት
ድንጉዛ ነው የለበስኩላት

ናእዬ ሮፍናን ናእዬ
ናእዩ ጦቢያው ናእዩ
ባለሀገር ሊያውም የከተማ
መጣው ከአዲስ አበባዬ

ወላይታ ናኤ ዱርሳ
አረካ ናኔ ቤሳ
ቦዲቴ ናኤ ዱርሳን
ጊንዶሬ ዎጋ ቤሳን

ጭፈራው ከዚ ቀልጧል
ቢመሽም እሳቱ ይነዳል
እሸቱን ከተነው ከፍም
ዙሪያው እየጨፈርን ይበስላል
የታለች ያቺ ያገር ሰዉ
ትውጣና አንጀቴን ታርሰው
ዋላ መቅረት አይቻልም፡
በሷ ነው የልቤ የሚደርሰው

አበጀው አንቺን ማለቴ
ፍቅርሽ ነው ምሳ እና እራቴ
ቤሳ ካኣ ቤሲቴ
ኵሽዬ ፑዴ ዴንሲቴ
ጠብ እርግፍ ይላል ወገብ
መቃ አንገቷን አርጋው ሰበር
ከዚህስ መሃል እንዴት ልቀር
ሃያ እያለ ሃገር

ሀያ ወላይቶ ሀያ
ሀያ አዲስአባ ሀያ
ሀያ ቢታናው ሀያ
ሀያ ቶጵያ ናው ሐ
ሀያ ወላይቶ ሀያ
ሀያ አዲስአባ ሀያ
ሀያ ቢታናው ሀያ
ሀያ ቶጵያ ናው ሐ
ወላይታ ካሳው ቤሳ
ቤሳ ቤሳ ቤሳ
ቤሳ ወላይታ ቤሳ
ወላይታ ቤሳ ቤሳ ቤሳ ቤሳ
ቤሳ ኡፋይሳ ቤሳ
ቤሳ ኡፋይሳ ቤሳ ቤሳ ኡፋይሳ ቤሳ
ቤሳ ኡፋይሳ ቤሳ ኡፋይሳ ቤሳ ኡፋይሳ ቤሳ
አስተያየቶች (0)