መግለጫዎች
ልቤ ተመልሷል
ልቤ ተመልሷል
ከቤቱ ገብቷል
ከቤቱ ገብቷል
ልቤ ተመልሷል
ልቤ ተመልሷል
ከቤቱ ገብቷል
ከቤቱ ገብቷል
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ
አሻም አሻም አሻም ፈረሴ
አሻም አሻም አሻም ፈረሴ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ
አሻም አሻም አሻም ፋርዲ ኮ
አሻም አሻም አሻም ቦሎ ኮ
እግሬ አርቆ ይወስደኝና
ናፍቆትሽ ይመልሰኛል እንደገና
ያንን በረዶውን ቢጥል ከልቤ
ትዝታሽ ማታ ይደምናል ካሳቤ
አለማወቄን መች አውቀው ነበር
ሆነ እንጂ እውነት መሬት ማትቀር ነገር
ተመለስኩኛ ካንቺው ከቤቴ
አድርጎሻል አንዴ ነሽና ርስቴ
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ
ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ
መጣው ተመልሼ
ፉዲካ
እሽክም እሽክም እያልኩኝ
እሽክም እያልኩኝ
ወዳንቺ ስመለስ
ወዳንቺ ስመለስ
አዎን ፈርቼ ነበር
ፈርቼ ነበር
አይንሽን እስካይ ድረስ
እስካየው ድረስ
በጽናት ላቆየሽኝ
ላቆየሽኝ
ለጠበቅሺው ቤት
ለጠበቅሺው ቤት
ሴትን አኩሪ ለፍተሻል
አኩሪ ለፍተሻል
ባወሩብሽ ፊት
ትነግሪው ነበረ አውቃለው
ኮቱ ማሎ
አንቺ ሴት ፀሎትሽ ከባድ ነው
ከልቤ አረግሽ እያለ እሱ
አመጣኝ መልሱ
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ
ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ
መጣው ተመልሼ
ፉዲካ
ልቤ ተመልሷል
ከቤቱ ገብቷል
ከቤቱ ገብቷል
ልቤ ተመልሷል
ልቤ ተመልሷል
ከቤቱ ገብቷል
ከቤቱ ገብቷል
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ
አሻም አሻም አሻም ፈረሴ
አሻም አሻም አሻም ፈረሴ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ
አሻም አሻም አሻም ፋርዲ ኮ
አሻም አሻም አሻም ቦሎ ኮ
እግሬ አርቆ ይወስደኝና
ናፍቆትሽ ይመልሰኛል እንደገና
ያንን በረዶውን ቢጥል ከልቤ
ትዝታሽ ማታ ይደምናል ካሳቤ
አለማወቄን መች አውቀው ነበር
ሆነ እንጂ እውነት መሬት ማትቀር ነገር
ተመለስኩኛ ካንቺው ከቤቴ
አድርጎሻል አንዴ ነሽና ርስቴ
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ
ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ
መጣው ተመልሼ
ፉዲካ
እሽክም እሽክም እያልኩኝ
እሽክም እያልኩኝ
ወዳንቺ ስመለስ
ወዳንቺ ስመለስ
አዎን ፈርቼ ነበር
ፈርቼ ነበር
አይንሽን እስካይ ድረስ
እስካየው ድረስ
በጽናት ላቆየሽኝ
ላቆየሽኝ
ለጠበቅሺው ቤት
ለጠበቅሺው ቤት
ሴትን አኩሪ ለፍተሻል
አኩሪ ለፍተሻል
ባወሩብሽ ፊት
ትነግሪው ነበረ አውቃለው
ኮቱ ማሎ
አንቺ ሴት ፀሎትሽ ከባድ ነው
ከልቤ አረግሽ እያለ እሱ
አመጣኝ መልሱ
እውነቱን ባገኘው ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ጋራና ጫካውን አለፍኩት ገስግሼ
መጣው ተመልሼ
ፀሎትሽ ቢሰማ ሮጣ ገባች ነብሴ
እንደ ቀነኒሴ አዬ
ናፍቆትሽ ቢያበረኝ እጅና እግሬን ይዤ
መጣው ተመልሼ
ፉዲካ
አስተያየቶች (0)