ደሞ በአባይ

ቴዲ አፍሮ

ደሞ በአባይ ድርድር
ደሞ በአባይ
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ
አባይ አባይ

ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)
ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)

ቼ በለው አባቱም ገዳይ (ቼ በለው)
ቼ በለው እናቱም ገዳይ (ቼ በለው)
ቼ በለው ድርድር አያውቅም (ቼ በለው)
ቼ በለው በሀገሩ ጉዳይ (ቼ በለው)
ቼ በለው አባይ የግሌን (ቼ በለው)
ቼ በለው ባልኩኝ ለጋራ (ቼ በለው)
ቼ በለው ካቃራት ምስር (ቼ በለው)
ቼ በለው ግፍም ሳትፈራ (ቼ በለው)
ቼ በለው የተቆጣ እንደው (ቼ በለው)
ቼ በለው ፍቅር ታግሶ (ቼ በለው)
ቼ በለው የሚባላ እሳት (ቼ በለው)
ቼ በለው ይሆናል ብሶ (ቼ በለው)

ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)
ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ
አባይ አባይ

 (ሳንጃው ፀብ አይመርጥም) ሳንጃው ፀብ አይመርጥም
 (ሳንጃው ፀብ አይመርጥም) ሳንጃው ፀብ አይመርጥም 

 (ሳንጃው ፀብ አይመርጥም) ልቁረጠው አለ እንጂ 
 (ሳንጃው ፀብ አይመርጥም) የራሴን ውሃ ጥም

 (ሳንጃው ፀብ አይመርጥም) ሳንጃው ፀብ አይመርጥም
 (ሳንጃው ፀብ አይመርጥም) ሳንጃው ፀብ አይመርጥም

ይሁን ይበጅ ለኔም ለእሱዋም
ብዬ እንጂ ሯ ሯ ሯ
ማንንም አልፈራም

ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)
ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)

ቼ በለው አባይ ለጋሱ (ቼ በለው)
ቼ በለው ግብፅን አርሶ (ቼ በለው)
ቼ በለው አገሬን ባለ (ቼ በለው)
ቼ በለው ልይ ተመልሶ (ቼ በለው)
ቼ በለው ብሎ አሻፈረኝ (ቼ በለው)
ቼ በለው ለሳበ ቃታ (ቼ በለው)
ቼ በለው እኔን አያርገኝ (ቼ በለው)
ቼ በለው የነካኝ ለታ  (ቼ በለው)

ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)
ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)
ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)
ቼ በለው ኸረ ቼ በለው (ቼ በለው)

ተው ተው ተው ተው ተው ተው ተው ተው

ደሞ በአባይ ድርድር
ከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ

ከእንግዲህ አይኖርምነገር ማለሳለስ
ደሞ በአባይ ድርድር
ከሞከሩንማ ደፍረው እዚህ ድረስ

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ

ተው ተው ተው
ደሞ በአባይ ድርድር
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው
ዋ ዋ ዋ
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ
አባይ አባይ

(እያመመው መጣ) እያመመው
(እያመመው መጣ) እያመመው መጣ
(እያመመው መጣ) አለፈ ገደፉን
(እያመመው መጣ) ትግስቴ ልክ አጣ 
(እያመመው መጣ) እንኳን ለጎረቤት
(እያመመው መጣ) ከወንዜ ለጠጣ
(እያመመው መጣ) ቋያ እሳት ነው ክንዴ
(እያመመው መጣ) ከሩቅም ለመጣ
(እያመመው መጣ) አስተምረዋለሁ
(እያመመው መጣ) ታሪኬን ከጥንቱ
(እያመመው መጣ) እስኪፈራኝ ድረስ
(እያመመው መጣ) የሞተው አባቱ

ተው ተው ተው ተው ተው ተው
ደሞ በአባይ ደሞ 
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ
ደሞ በአባይ
አባይ አባይ
አስተያየቶች (0)

የደሞ በአባይ ዘፈን ዝርዝር መረጃ

ዘፋኝ
ጸሐፊ
ዘውግ
ሬጌ
ቋንቋ
አማርኛ