መግለጫዎች
ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ
ልምጣ ወይ ልቅር ምን ይሻለኛል
ከፍቅርሽ የሚያስጥል ማን ዘንድ ይገኛል
ስለት አለብኝ ከርቤ እና እጣን
ለመተያየት እንዲያበቃን
የጠቢቡ ሰው የሊቁን ቅኔ
ህልሜ አይፈታም ሳላይሽ ባይኔ
ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ
የብራና ስዕል አይነ ጎላዬ
መልከ ማክዳ ሳባ መሳይ
የሸማሽ ጥለት ቀልሞ ሰንደቄ
ያስታውሰኛል ላንቺ መውደቄ
ልቤ አምሮህ ሌላ ዝቅ አትበል ይቅር
አገር ያህላል ከፍ ያለ ፍቅር
ማ ዘንግ ይዞ ገብቶ ገዳም
ያገናኘው ፍቅርን ካዳም
ማ ፆም ይዞ ቆጥሮ ጠጠር
ባሳከለው ፍቅርን አገር
ባሳከለው ፍቅርን አገር
ባሳከለው ፍቅርን አገር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ሰው አሳዝኖ ነገር ማ ዘንድ ይደር ሰው ላይሆን ማ ዘንድ ይደር
ምን አስጀመረዉ ማ ዘንድ ይደር የማይሆን ነገር ማ ዘንድ ይደር
ልቤ አንቺን ትቶ ማ ዘንድ ይደር ከማን ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ልማልልሽ ወይ ማ ዘንድ ይደር በ 'ቶ' መስቀሌ ማ ዘንድ ይደር
ከራሴ ጋር ነው ማ ዘንድ ይደር ብጣላሽ ጥሌ ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ድር አስተርታሪ ማ ዘንድ ይደር ጥልፍ የጠለፈው ማ ዘንድ ይደር
አስዋብኩሽ ብሎ ማ ዘንድ ይደር ምን አስጎበረው ማ ዘንድ ይደር
ሸማ ተጊጦ ማ ዘንድ ይደር ቀለም ቢነከር ማ ዘንድ ይደር
ልብስ አያምርበት ማ ዘንድ ይደር ያ ራቁት አገር ማ ዘንድ ይደር
ልብስ አያምርበት ማ ዘንድ ይደር ያ ራቁት አገር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ልምጣ ወይ ልቅር ማ ዘንድ ይደር አጣሁ መንገድ ማ ዘንድ ይደር
እግሬ እንዴት ይጥፋው ማ ዘንድ ይደር ቆርጦ መሄድ ማ ዘንድ ይደር
ሰው ሲወጣ ማ ዘንድ ይደር ሰው ሲወርድ ማ ዘንድ ይደር
እንዲህ አይደለም ወይ ማ ዘንድ ይደር መራመድ ማ ዘንድ ይደር
ይህ አይደለም ወይ ማ ዘንድ ይደር መራመድ ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ
ልምጣ ወይ ልቅር ምን ይሻለኛል
ከፍቅርሽ የሚያስጥል ማን ዘንድ ይገኛል
ስለት አለብኝ ከርቤ እና እጣን
ለመተያየት እንዲያበቃን
የጠቢቡ ሰው የሊቁን ቅኔ
ህልሜ አይፈታም ሳላይሽ ባይኔ
ማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ
የብራና ስዕል አይነ ጎላዬ
መልከ ማክዳ ሳባ መሳይ
የሸማሽ ጥለት ቀልሞ ሰንደቄ
ያስታውሰኛል ላንቺ መውደቄ
ልቤ አምሮህ ሌላ ዝቅ አትበል ይቅር
አገር ያህላል ከፍ ያለ ፍቅር
ማ ዘንግ ይዞ ገብቶ ገዳም
ያገናኘው ፍቅርን ካዳም
ማ ፆም ይዞ ቆጥሮ ጠጠር
ባሳከለው ፍቅርን አገር
ባሳከለው ፍቅርን አገር
ባሳከለው ፍቅርን አገር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ሰው አሳዝኖ ነገር ማ ዘንድ ይደር ሰው ላይሆን ማ ዘንድ ይደር
ምን አስጀመረዉ ማ ዘንድ ይደር የማይሆን ነገር ማ ዘንድ ይደር
ልቤ አንቺን ትቶ ማ ዘንድ ይደር ከማን ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ልማልልሽ ወይ ማ ዘንድ ይደር በ 'ቶ' መስቀሌ ማ ዘንድ ይደር
ከራሴ ጋር ነው ማ ዘንድ ይደር ብጣላሽ ጥሌ ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ድር አስተርታሪ ማ ዘንድ ይደር ጥልፍ የጠለፈው ማ ዘንድ ይደር
አስዋብኩሽ ብሎ ማ ዘንድ ይደር ምን አስጎበረው ማ ዘንድ ይደር
ሸማ ተጊጦ ማ ዘንድ ይደር ቀለም ቢነከር ማ ዘንድ ይደር
ልብስ አያምርበት ማ ዘንድ ይደር ያ ራቁት አገር ማ ዘንድ ይደር
ልብስ አያምርበት ማ ዘንድ ይደር ያ ራቁት አገር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ማ ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ልምጣ ወይ ልቅር ማ ዘንድ ይደር አጣሁ መንገድ ማ ዘንድ ይደር
እግሬ እንዴት ይጥፋው ማ ዘንድ ይደር ቆርጦ መሄድ ማ ዘንድ ይደር
ሰው ሲወጣ ማ ዘንድ ይደር ሰው ሲወርድ ማ ዘንድ ይደር
እንዲህ አይደለም ወይ ማ ዘንድ ይደር መራመድ ማ ዘንድ ይደር
ይህ አይደለም ወይ ማ ዘንድ ይደር መራመድ ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
ዘንድ ይደር ዘንድ ይደር ማ ዘንድ ይደር
አስተያየቶች (0)