ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና
ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
አንዳንቺ አልሆን አለኝና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
አንዳንቺ አልሆን አለኝና

ካደረግሽው በላይ ያረግሽለት በልጦ
ዛሬም አንቺን ይላል ልቤ ተፀፅቶ
የብቸኝነት ቤት እንዴት ይለመዳል
ከሚወዱት መራቅ ለካ እንዲህ ይከብዳል
እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ

ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ

ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ ራሴን አወኩና
ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
አንዳንቺ አልሆን አለኝና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
አንዳንቺ አልሆን አለኝና

ይቅርታን የማያውቅ ልብ አይደለም ሙሉ
የኔም ያንቺም ሲከር ይበጠሳል ውሉ
ከእድሜ ጫፍ አስጠጋኝ ፍቅርሽ ነስቶኝ ጤና
ተይ አኑሪኝ ሁሌም ለአንዴ ማሪኝና

እረፍት አጣውና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሺኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
እረፍት አጣውና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሺኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ

ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል ልቤ
አስተያየቶች (0)