አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)
አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)

አይንሽ ላያይ ሌላ ልብሽ ከኔ ላይዘል
ለኔ ሲሆን ቃልሽ ፍቅርሽ የኔ ብቻ አይደል
አይንሽ ላያይ ሌላ ልብሽ ከኔ ላይዘል
ለኔ ሲሆን ቃልሽ ፍቅርሽ የኔ ብቻ አይደል

ለዚህ ይሰጣል ለዛም ይሰጣል
ሆዴ ሆዴ ለሁሉም ለኔ ከብዷል
ለዚህ ይሰጣል ለዛም ይሰጣል
ውድ ረከሰ ላንቺ መች ተወዷል
ማሬ ማሬም በዝቶ መጣፈጡ ቀረ
ማር መረረኝ ከአፍሽ
ፍቅሬም ፍቅሬም በዝቶ
ፍቅር ክብሩን አጣ ቀለለ በቃልሽ
ይገባሻል እንደሆነው ግዴታ
የወንድ ሴቷን ማድመቅ የእውነት በሷ ሲረታ
ያገባሻል ያው ነው ለሴትም ህጉ
ለእሷ እንደተለየ እንዲሰማው ማድረጉ
ያደማሻል ቅናቴ ቢታይ ለሰው
ብዬ ዋጥኩ ፈረሰ ደገምኩት ፈሰሰ
መች ገብቶሻል መቃጠሌ ባሰ
በኔ የደረሰ እረ በማን ደረሰ

እረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
እረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
እረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
እረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ

አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)
አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)

አይንሽ ላያይ ሌላ ልብሽ ከኔ ላይዘል
ለኔ ሲሆን ቃልሽ ፍቅርሽ የኔ ብቻ አይደል
አይንሽ ላያይ ሌላ ልብሽ ከኔ ላይዘል
ለኔ ሲሆን ቃልሽ ፍቅርሽ የኔ ብቻ አይደል

ላገሩ ሁሉ ፍፁም ባይከብድም
ጥፋቴ ጎልቶ ሰው በእኔ ቢፈርድም
ተይ አስቢበት ላንቺን አይከብድም
እቺ ነች አቅሜ እኔ ፍፁም አለምድም

ማሬ ማሬም በዝቶ መጣፈጡ ቀረ
ማር መረረኝ ከአፍሽ
ፍቅሬም ፍቅሬም በዝቶ
ፍቅር ክብሩን አጣ ቀለለ በቃልሽ
ይገባሻል እንደሆነው ግዴታ
የወንድ ሴቷን ማድመቅ የእውነት በሷ ሲረታ
ያገባሻል ያው ነው ለሴትም ህጉ
ለእሷ እንደተለየ እንዲሰማው ማድረጉ
ያደማሻል ቅናቴ ቢታይ ለሰው
ብዬ ዋጥኩ ፈረሰ ደገምኩት ፈሰሰ
መች ገብቶሻል መቃጠሌ ባሰ
በኔ የደረሰ እረ በማን ደረሰ

እረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
እረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
እረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ
እረ በማን በማን በማን በማን
ተይ በማን በማን በማን ደረሰ

አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)
አዋ የኔ ብቻ ነዋ (የኔ ብቻ ነዋ)
እና ለኔ ብቻ ይሁና (ለኔ ብቻ ይሁና)
አስተያየቶች (0)