በይ እሺ

ዮሐና

እረፍት
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ

ከአመሌ ሌ ሌ ሌ ላየች መርጣ ፍቅሬን
በደሌ ሌ ሌ ሌ ላለፈች በይቅርታ ሁሌ
ለግሌ ሌ ሌ ሌ ለንግስቷ ፍቅሬ
ይዜ ቃሌ ሌ ሌ ሌ ልን ቀለበቷ

አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ

ከስሜት አልፎ ምኞቴ
ብትሆኚልኝ ብዬ እመቤቴ
ይኸው ፊትሽ በርከክ አልኩ ከጉልበቴ
ባደባባይ ይታይ ፍቅርሽ
ይታወጃ የኔ መሆንሽ
ቃልኪዳኔም ይዋል ይደር ከጣትሽ
ከስሜት አልፎ ምኞቴ (ጠጥሮ)
ብትሆኚልኝ ብዬ እመቤቴ (ወይዘሮ)
ይኸው ፊትሽ በርከክ አልኩ ከጉልበቴ (ዝቅ ዝቅ)
ባደባባይ ይታይ ፍቅርሽ (ይክበድ ጣትሽ)
ይታወጃ የኔ መሆንሽ (መወሰንሽ)
ቃልኪዳኔም ይዋል ይደር ከጣትሽ (ላግባሽ)

በይ እሺ በይ እሺ (ላግባሽ)
በይ እሺ በይ እሺ (ላግባሽ)
በይ እሺ በይ እሺ (ላግባሽ)
በይ እሺ በይ እሺ (ላግባሽ)
በይ እሺ በይ እሺ (ላግባሽ)
በይ እሺ በይ እሺ

ባያስር ልብ ባይገልፅ ፍቅር
ያልሽው ያድናል ሴት ከግርግር
በብዙ ጉድ በስንት ምክር
ዛሬ አመጣው ይኸው ምስክር
ባያስር ልብ ባይገልፅ ፍቅር
ያልሽው ያድናል ሴት ከግርግር
በብዙ ጉድ በስንት ምክር
ዛሬ አመጣው ይኸው ምስክር

ሰማቹ ወይ እነ እገሌ (ሁሉም ሰማ ወይ)
ወስናለች ነች የግሌ (አሁን አመነ ወይ)
ሰማቹ ወይ ሽማግሌ (እጅ መንሻ አለ ወይ)
ሰርጌ ደርሷል ቅልቅሌ (መጣ አትሸኟትም ወይ)
ሰማቹ ወይ እነ እገሌ (ሁሉም ሰማ ወይ)
ወስናለች ነች የግሌ (አሁን አመነ ወይ)
ሰማቹ ወይ ሽማግሌ (እጅ መንሻ አለ ወይ)
ሰርጌ ደርሷል ቅልቅሌ (መጣ አትሸኟትም ወይ)
አስተያየቶች (0)