ዝም ይሻላል

ዮሐና

እረፍት
ደሞ ካንቺ ብሶ
እኔን ከሰስሽኝ በለቅሶ
ለመለስ የሆነው ሆኖ
ግዴለም ይብሰል ተከድኖ
ይህ ሆኗል እንዳልል
ይህ ቀርቷል እንዳልል ዛሬ
ምን ዋጋ አለው
ይቅርታም እንዳልል
በይኝም እንዳልል ዛሬ
ምን ትርፍ አለው

ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል

Baby you keep it cool
Lady not talk it no
Baby you take it
Lady not look it
Cause me no one
No body will know it
I ain′t not like need to show it
No I have desire if you know it
And everybody if you know it...

ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል

ገመናው ይቅር በኔና ባንቺ
ላይፈታ አይውጣ ከኔ ካንቺ
ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
ሆኖስ ካንድ ወገን መች ፀብ ይጣራል
ግን አይል ከፍ ያለቦታው የራሱን ንቆ
መርጦ ወዳጅን ሰብስቦ ሸንጎ
ተበደልኩ ማለት ለበዳይ ይቀናል
አልገኝ አለ ቀልቤ ቀድሞም አውቆ
ለቅልም አይሆን ለማይጥም
በርግጥ ማውራትን አልመርጥም
ያለፈን የኛን የጓዳ ገመና ለምና
እመኚኝ ሁሉን አውቃለሁ
በሩቁ ማን ምልክት በጣለው
ብቆምም በሸንጎሽ ረታሻለሁ ግን

ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
ዝም ይሻላል
አስተያየቶች (0)